ደቡብ ሱዳን ለአረብ ሀገራት የምግብ ጎተራ መሆን ትችል ነበር”ሲሉ የቀድሞው የኩዌት ሚኒስትር ተናገሩ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-19 06:02:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደቡብ ሱዳን ለአረብ ሀገራት የምግብ ጎተራ መሆን ትችል ነበር”ሲሉ የቀድሞው የኩዌት ሚኒስትር ተናገሩ የቀድሞው የኩዌት የመረጃ ሚኒስትር ሳሚ አል-ነስፍ፣ የአረብ ሀገራት የደቡብ ሱዳንን ሰፊ የእርሻ አቅም በአግባቡ ሳይጠቀሙበት በመቅረታቸው ወቅሰዋል። ደቡብ ሱዳን ያላት ለም መሬትና የተትረፈረፈ የውሃ ሀብት ለአረብ ሀገራት ዋና የምግብ ምንጭ እንድትሆን ያደርጋት እንደነበር ገልጸዋል። ሚኒስትሩ አክለውም የአረብ ሀገራት ይህንን ትልቅ እድልና ሀገር ከእጃቸው እንዲያመልጥ ማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደነበር ተናግረዋል።

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]