የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል የብርሃንና ተስፋ ማብሰሪያ

WELCOMEneutral2026-08-19 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል 8221ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት8221 8220ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት8221 መባሉም ለዚሁ ነው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሐይማኖታዊ አስተምህሮው ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ 8230 The post የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል የብርሃንና ተስፋ ማብሰሪያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]