የአራዳ ፓርክ ለሥራ እድልና ለቱሪዝም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ነሐሴ 12 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ የተገነባው የአራዳ ፓርክ ለሥራ እድልና ለቱሪዝም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው አሉ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፓርኩ ለሁሉም ማህበረሰብ በእኩልነት የቀረበ የከተማችን ስጦታ ነው ብለዋል ፓርኩ ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍሎች አካታች በሆነ መንገድ በነፃ የቀረበ የጋራ መገልገያ መሆኑን ነው የገለጹት 8230 The post የአራዳ ፓርክ ለሥራ እድልና ለቱሪዝም ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው 8211 ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗