የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጉዞ

WELCOMEneutral2026-08-19 06:25:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 12 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ድርድር በስኬት ለማጠናቀቅ በርካታ ማሻሻያዎችና የድርድር ተግባራትን ስታከናውን ቆይታለች የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር) እንደገለጹት ከ23 ዓመታት በላይ የወሰደውን የአባልነት ድርድር ባለንበት የፈረንጆቹ 2026 መጨረሻ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ኢትዮጵያ በአባልነት ሂደቱ ዙሪያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ድርድር ስታደርግ 8230 The post የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]