የኢትዮጵያ ቱሪዝም አዲስ ጉዞ
አዲስ አበባ ነሐሴ 12 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ቱሪዝምን እንደ አንድ የኢኮኖሚ እድገት ዋና አንቀሳቃሽ አድርጎ በመውሰድ በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች እውን አድርጓል በርካታ ማህበራዊና ተፈጥሯዊ ሀብቶችን በማልማት የቱሪዝም ዘርፉ የአቅሙን ያህል ለሀገር ኢኮኖሚ አበርክቶ እንዲኖረው ተደርጓል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ሀሳብ አመንጪነት የተተገበሩት ገበታ ለሸገር ገበታ ለሀገር እና ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች የሀገሪቱን 8230 The post የኢትዮጵያ ቱሪዝም አዲስ ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗