መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው
አዲስ አበባ ነሐሴ 12 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው አለ የሐረሪ ክልል የክልሉ ኮሙኒኬሽን እንደገለጸው በሐረሪ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን አሳድጓል ዘጠኝ ቁልፍ የክልሉና የፌዴራል መንግሥት ተቋማት በአንድ ጣሪያ ስር መሰባሰባቸው የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማሸጋገሩ ነው የተገለጸው መንግሥት ለዜጎቹ የሚያቀርባቸው 8230 The post መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗