ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል
አዲስ አበባ ነሐሴ 12 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ዓመታት የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታና የታዳሽ ኃይል ልማት እያካሄደች ነው በዚህም የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን የሚቋቋም ስነ ምህዳር በመፍጠር ረገድ አስደናቂ እመርታ እያስመዘገበች ትገኛለች ሙሉ ለሙሉ በሕዝብ ሀብትና ርብርብ ተገንብቶ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዚህ ታላቅ የስኬት ጉዞ ማዕከል ነው ፕሮጀክቱ 8230 The post ኢትዮጵያ 8211 የምሥራቅ አፍሪካ የታዳሽ ኃይል ማዕከል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗