ምክክሩ ለቀጣይ ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን ለማስረከብ ዕድል ይሰጣል ተመካካሪዎች
አዲስ አበባ ነሐሴ 12 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው አለመግባባቶችን በምክክር በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስረከብ የሚያስችል ትልቅ ዕድል ነው አሉ ተመካካሪዎች ተሳታፊዎቹ እንዳሉት ምክክሩ ለተሳታፊዎች ሀሳባቸውን በነጻነት የማቅረብ እድልን የፈጠረ ነው ብለዋል ዓለምፀሐይ አሰፋ የተባሉት የምክክሩ ተሳታፊ በምክክሩ ውስጥ እያንዳንዱ ተሳታፊ ሀሳቡን በነጻነት ማንሸራሸሩን ገልጸው የምክክሩ ሂደት ከታች አንስቶ በተደራጀ መልኩ የተለያዩ 8230 The post ምክክሩ ለቀጣይ ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን ለማስረከብ ዕድል ይሰጣል 8211 ተመካካሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗