6 ሰዎች ወደአልታወቀ ቦታ ተወሰዱ‼️
6 ሰዎች ወደአልታወቀ ቦታ ተወሰዱ‼️ በትናንትው ዕለት ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም በትግራይ ክልል ከመቀሌ 12 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በእንደርታ ወረዳ በዴንደራ መንደር ተደጋጋሚ የድንገተኛ ድሮን ጥቃቶችን ተከትሎ በአስተኳሽነት (OP) የተጠረጠሩ 6 ግለሰቦች ወደማይታወቅ ቦታ መወሰዳቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ከስድስቱ ሰዎች ውስጥ አራቱ የታወቁ ሲሆን:- 1.ወይዘሮ ምሂራ ገ/መስቀል 2. አቶ ጸጋዬ ፍጹም 3. አቶ ደብሊው. በርሃን ኪንግ 4. አቶ ሃንስ አዲስ ናቸው። ምስል:- በጥቃቱ ወቅት የተነሳ (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗