ከናይጄሪያ ወደ እንግሊዝ ሊላክ የነበረ 28 ሚሊዮን ዶላር የተመገተ ኮኬይን ተያዘ
ከናይጄሪያ ወደ እንግሊዝ ሊላክ የነበረ 28 ሚሊዮን ዶላር የተመገተ ኮኬይን ተያዘ ወደ እንግሊዝ ሊላክ የነበረ 28 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ኮኬይን መያዙን ተከትሎ፣ ከዓለም አቀፍ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር አውታረ መረብ ጋር ግንኙነት አለው ተብሎ የተጠረጠረ የናይጄሪያ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪ መያዙ ተገለጸ። አፎላቢ ካዚም ሚካኤል የተባለው የ49 ዓመቱ ግለሰብ “KC Luxury” በሚል ስም በኢንስታግራም ከ700 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት ሲሆን፣ በማህበራዊ ሚዲያው የወርቅና የቅንጦት ዕቃዎች ነጋዴ አስመስሎ ራሱን ያቀርብ እንደነበር የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል። የናይጄሪያ ብሔራዊ የፀረ-አደንዛዥ ዕፅ ኤጀንሲ እንዳስታወቀው፣ 184.5 ኪሎ ግራም ኮኬይን በቡናማ ሳጥኖች ውስጥ ተደብቆ በሌጎስ ከተማ በሚገኝ ማድረሻ ተቋም ውስጥ ሊገኝ ችሏል። ኤጀንሲው አክሎም፣ ኮኬይኑ ከደቡብ አሜሪካ…
Read the full story at addis_news ↗