ለሴቶች፣ ለሕፃናት ፣ለአረጋዊያን እና ለአካል ጉዳተኞች በተሠጠ ነፃ የሕግ አገልግሎት  የ47 ሚሊዮን ብር  ድጋፍ ተደረገ

ZENA24NOWneutral2026-08-19 08:20:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለሴቶች፣ ለሕፃናት ፣ለአረጋዊያን እና ለአካል ጉዳተኞች በተሠጠ ነፃ የሕግ አገልግሎት የ47 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ የኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን አቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤት ለሴቶች፣ ለሕፃናት፣ ለአረጋዊያን እና ለአካል ጉዳቶች በሠጠው ነፃ የሕግ አገልግሎት 47 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን ገልጿል። የፅህፈት ቤቱ ሐላፊ አቶ ዳምጠው ጠና ነፃ የሕግ አገልግሎቱ ለተለያዪ ማህበረሰቦች መሰጠቱን ገልፀው ለአደጋ ተጋላጭ ከሆኑት መካከል ሴቶች እና ሕፃናት ይገኙበታል ብለዋል። ሐላፊው ሲያብራሩ 192 የሕብረተሠብ ክፍሎች ነፃ የሕግ አገልግሎት እንዲያገኙ በተሰራው ስራ በግዳጅ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ያሉ ሴቶች እና ህፃናትን በመለየት ፍትህ እንዲያገኙ ተደርጓል። በዚህም በፍርድ ቤት ክርክር ከቀረቡ 126 የክስ መዝገቦች መካከል 96 መዝገቦች ውሣኔ ማግኘታቸውን ገልፀዋል። በተለይም በባል እና…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]