አፈሙዙን ዝጉ እና የሰላም ቄጤማን ለአዲስ ዓመት አምጡልን - የእናቶች ተማጽኖ
አፈሙዙን ዝጉ እና የሰላም ቄጤማን ለአዲስ ዓመት አምጡልን - የእናቶች ተማጽኖ ዓመት አልፎ ዓመት ሲተካ፤ ክረምቱ አልፎ አዲስ ዓመት ሲመጣ የሰው ልጆች በአዲስ መንፈስ፤ በአዲስ ተስፋ እና በአዲስ ሕልም ይቀበሉታል። የኢኮኖሚ አቅማቸውን ለማሳደግ፤ ከፈጣሪ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር፤ ስብዕናቸውን ለመገንባት እና ሌሎች ዕቅዶችን ለመፈጸም ራሳቸውን ያዘጋጃሉ።..... https://www.ameco.et/94752/
Read the full story at amharamassmedia ↗