የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል፥ የብርሃንና ተስፋ ማብሰሪያ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-19 08:25:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል፥ የብርሃንና ተስፋ ማብሰሪያ በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው፡፡ ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል፤ ''ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት" ፤ መባሉም ለዚሁ ነው፡፡ የቡሄ በዓል በሐይማኖታዊ አስተምህሮው ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ተራራ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት መሆኑን የሃይማኖት አባቶች ያስረዳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን አባቶች÷ የደብረ ታቦር በዓል በመጽሐፍ ቅዱስ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ መሆኑ፤ በዓሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርቱን ይዞ ወደ ደብረ ታቦር ተራራ የወጣበትና በዚያም ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ነው ነው ይላሉ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ያዕቆብ፣ ዮሃንስንና ጴጥሮስን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]