6 ሰዎች ወደአልታወቀ ቦታ ተወሰዱ‼️
6 ሰዎች ወደአልታወቀ ቦታ ተወሰዱ‼️ በትናንትው ዕለት ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም በትግራይ ክልል ከመቀሌ 12 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በእንደርታ ወረዳ በዴንደራ መንደር ተደጋጋሚ የድንገተኛ ድሮን ጥቃቶችን ተከትሎ በአስተኳሽነት (OP) የተጠረጠሩ 6 ግለሰቦች ወደማይታወቅ ቦታ መወሰዳቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ከስድስቱ ሰዎች ውስጥ አራቱ የታወቁ ሲሆን:- 1.ወይዘሮ ምሂራ ገ/መስቀል 2. አቶ ጸጋዬ ፍጹም 3. አቶ ደብሊው. በርሃን ኪንግ 4. አቶ ሃንስ አዲስ ናቸው። ምስል:- በጥቃቱ ወቅት የተነሳ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗