በፍቅር ጓደኛው ላይ የግድያ ሙከራ የፈጸመው ግለሰብ ከሦስት ዓመት ክትትል በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለ

ZENA24NOWneutral2026-08-19 08:48:14 UTC
AdYour ad here[email protected]

በፍቅር ጓደኛው ላይ የግድያ ሙከራ የፈጸመው ግለሰብ ከሦስት ዓመት ክትትል በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለ ተከሳሽ አሳየው በዛብህ የፍቅር ጓደኛው በነበረችው ግለሰብ ላይ የመግደል ሙከራ ወንጀሉን የፈጸመው ጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ/ም በየካ ክ/ከተማ በድሮው ወረዳ 13 የካ አባዶ አካባቢ ነው። ‎ ‎ተከሳሹ ለዓመታት የፍቅር ጓደኛው አድርጋው ከነበረችው የግል ተበዳይ ጋር ባለ መግባባት ተለያይተው የቆዩ ሲሆን የራሷን የተሻለ ህይወት በመጀመሯ የቅናት መንፈስ ያድርበታል። በዚህም ሳያበቃ ወደ መኖሪያ ቤቷ ሄዶ ሊያናግራት ሲሞክር የግል ተበዳይ አልፈልግህም ከህይወቴ ውጣ ስትለው በቦክስ የጀመረውን ድብደባ የሽንኩርት መክተፊያ ቢላዋ በማንሳት ከጎኗ እና ከእጇ ላይ በመውጋት ጉዳት አድርሶባት መሰወሩን የየካ ክ/ከተማ ዋና ፖሊስ ዋና መምሪያ ገልጿል። ‎ ‎ተከሳሹ የወንጀል ድርጊቱን እንደፈጸመ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]