በኮሪደር ልማት የጎላው የቅርስ እና የውበት ቅብብሎሽ በሐረር!
በኮሪደር ልማት የጎላው የቅርስ እና የውበት ቅብብሎሽ በሐረር! የሥልጣኔ መነሻ እና የጠበብ መፍለቂያ የኾነችው የምሥራቋ ፈርጥ ሐረር ከተማ የንግድ፣ የፖለቲካ እና የማኅበራዊ ትስስር ማዕከል ኾና በትውልድ ቅብብሎሽ ከ1 ሺህ ዓመታት በላይ የተሻገረች ዕድሜ ጠገብ ከተማ ናት። ለሺህ ዓመታት የተገነባ ታሪክ፣ ቅርስ እና ባሕል ባለቤት የኾነችው ሐረር ታሪኳን፣ ባሕሏን እና ቅርሷን ጠብቃ ለቀጣዩ ትውልድ በሚመች መልኩ በማስተላለፍ በምሳሌነት የምትጠቀስ ከተማ ናት። .... https://www.ameco.et/94755/
Read the full story at amharamassmedia ↗