የአፍሪካ አምባሳደር የኢትዮጵያ አየር መንገድ

WELCOMEneutral2026-08-19 09:07:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ባለፉት ዓመታት ከነዳጅ ዋጋ መናር እስከ ኮቪድ-19 ወረርሽኝና የጂኦፖለቲካ ውጥረቶችን ጨምሮ በርካታ ፈተናዎችን አስተናግዷል የኢትዮጵያ አየር መንገድም በእነዚህ ሁሉ ተግዳሮቶች መሃል ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር በአህጉሪቱ ያለውን የበላይነትና ዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪነት ማስቀጠል ችሏል አየር መንገዱ በመደመር መንግሥት ቁርጠኛ አመራር ከዘመናዊ አውሮፕላኖች ግዥ 8230 The post የአፍሪካ አምባሳደር 8211 የኢትዮጵያ አየር መንገድ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]