አስደንጋጭ ነው‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-19 10:20:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

አስደንጋጭ ነው‼️ በራያ አዘቦ የተከሰተው ድርቅ በእንስሳት ላይ ከፍተኛ አደጋ መደቀኑን ከአካባቢው ነዋሪዎች የደረሰን መረጃ ያመላክታል። አዝመራም አልተዘራም ብለዋል። አሁን የክረምቱ መውጫ ሰዓት እየደረሰ ነው። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]