አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለትምህርት ጥራት ያላቸው ዋጋ ከፍ ያለ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-19 10:20:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለትምህርት ጥራት ያላቸው ዋጋ ከፍ ያለ ነው። የትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫው እንደ ሀገር አዳሪ ትምህት ቤቶች ከአምስት ወደ ዘጠኝ ማደጋቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረ ሕይወት ተናግረዋል።... https://www.ameco.et/94765/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]