በኪራይ የሚተነፍሰው የሀገር ሳምባ - ወደብ አልባነት እና የኢትዮጵያ ጥያቄ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-19 10:20:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኪራይ የሚተነፍሰው የሀገር ሳምባ - ወደብ አልባነት እና የኢትዮጵያ ጥያቄ የጂኦግራፊ እጣ-ፈንታ የሀገርን ታሪክ፣ ኢኮኖሚ እና የሕልውና ትርታ የሚወስን የማይፋቅ ማህተም ነው። የኢትዮጵያ የባሕር በር ማጣት ታሪክ ከ1983ቱ የፖለቲካ ንፋስ ጋር ተያይዞ የተቀነጠሰ የሀገር የደም ስር እንደኾነ "የኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ከጎረቤቶቿ ጋር ባላት ግንኙነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ" በሚል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን የተሠራው ጥናት አረጋግጧል።..... https://www.ameco.et/94771/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]