የሀገራዊ ምክክሩ የመጨረሻ ሰነድ በነገው ዕለት ለሁሉም ቡድኖች ይቀርባል
አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በቀረቡ ምክረ ሀሳቦች ላይ የተጠናቀረው የመጨረሻ ሰነድ በነገው ዕለት ለሁሉም ቡድኖች ይቀርባል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ ምክክር ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገሥላሴ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤውን አሁናዊ ሁኔታ አስመልክተው በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል ከስምንቱም ቡድኖች የቀረበውን ምክረ ሀሳብ ለማጣጣም የተቋቋመው ቡድን ምክረ ሀሳቦቹን 8230 The post የሀገራዊ ምክክሩ የመጨረሻ ሰነድ በነገው ዕለት ለሁሉም ቡድኖች ይቀርባል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗