በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጥጥ ምርትን ለማስፋት በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት መጥቷል
አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የጥጥ ምርትን ለማስፋት በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት መጥቷል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የቢሮው ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ (ዶር) በደቡብ ኦሞ ዞን በጥጥ ልማት ዘርፍ እየተሰራ ያለው ስራ ከውጭ የሚገባውን የጥጥ ምርት በሀገር ውስጥ ለመተካት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ገልጸዋል ምርቱን በስፋትና በጥራት ለማምረት የግል ባለሀብቱን ያሳተፈ 8230 The post በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጥጥ ምርትን ለማስፋት በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት መጥቷል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗