ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠው የሕግ ከለላ እንዲነሳ መወሰኑ ምን ያስከትላል?

ADDIS_NEWSneutral2026-08-19 11:47:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠው የሕግ ከለላ እንዲነሳ መወሰኑ ምን ያስከትላል? ኢትዮጵያዉን የሕግ ከለላ አግኝተው ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ እንዲኖሩ የተሰጣቸው ጊዜያዉ ፈቃድ (TPS) እንዲቋረጥ አንድ የአሜሪካ የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኛ ትናንት ውሳኔ አሳልፈዋል ። ውሳኔው ምን ያስከትል ይኾን? በጊዜያዊ ፈቃዱ ከ5,000 በላይ ኢትዮጵያውያን እስከአሁን ተጠቃሚዎች እንደሆኑ ይነገራል ። ጊዜያዊ ፈቃዱ እንዲቋረጥ መወሰኑ በርካታ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች እና የመብት ተሟጋቾች መቃወማቸውን ሮይተርስ የዜና ምንጭ ዘግቧል ። «ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ቀውስ እንደቀጠለ ነው» ያሉት የአፍሪቃ ማኅበረሰብ ተሟጋች ቡድን ምክትል ኃላፊ ዲያና ኮናቴ ውሳኔው አደገኛ መኾኑን ተናግረዋል ። «ውሳኔው በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሕይወትን ለአደጋ ያጋልጣል» ሲሉ አክለዋል ። ቦስተን ከተማ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]