የክልል "ልዩ ኃይል" መፍረሳቸው በገለልተኛ አካል እንዲፈተሽ ተጠየቀ።
የክልል "ልዩ ኃይል" መፍረሳቸው በገለልተኛ አካል እንዲፈተሽ ተጠየቀ። "በሀገራዊ ምክክሩ የተቋማት ግንባታ ቡድን ባደረገው ስብሰባ፣ የክልል ልዩ ኃይሎች መፍረሳቸው በገለልተኛ አካል እንዲረጋገጥ ወይም ኦዲት እንዲደረግ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ኦዲቱን የሚያደርጉት ደግሞ መከላከያ እና የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ናቸው። ከዚህ በተጨማሪም፣ ማንኛውም የክልል የጸጥታ መዋቅር ከመከላከያ እና ከፌደራል ፖሊስ በላይ መሆን እንደሌለበት ተጠቁሟል ። ክልሎች የሚኖሯቸው የሚሊሻ አባላትም በወታደራዊ ሳይንስ የሰለጠኑ እንዲሆኑ ስምምነት ተደርጓል። ይህ አሰራር የሀገሪቱን ሰላም በዘላቂነት ያስከብራል ትላላችሁ? ኮመንታችሁን አስቀምጡ!" @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗