አዲስ አበባ የኦሮሚያ መቀመጫ ሁና በህገ መንግስቱ እውቅና ሳይሆን መንግስታት በተቀያየሩ ቁጥር የውጡ ግቡ ስጋቱ እንዳይኖር ለመቀነስ ዋስትና ይሰጠን ሲሉ ተመካካሪዎች ሃሳባቸውን አቀረቡ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-19 11:47:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ የኦሮሚያ መቀመጫ ሁና በህገ መንግስቱ እውቅና ሳይሆን መንግስታት በተቀያየሩ ቁጥር የውጡ ግቡ ስጋቱ እንዳይኖር ለመቀነስ ዋስትና ይሰጠን ሲሉ ተመካካሪዎች ሃሳባቸውን አቀረቡ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል መቀመጫ ሁና በህገ መንግስቱ እውቅና ይሰጥ የሚለው በልዩነት የተያዘውን ምክረ ሃሳብ የሚያስማሙት የ120 ቡድኖች፣ ለሥራ ቡድኑ ካቀረቡ በኋላ “እውቅና ይሰጥ ሳይሆን መንግስት ሲቀያየር ውጡ ግቡ” የሚለው ስጋት እንዳይኖር በህገ መንግስቱ “ዋስትና ይሰጠን” በሚል እንዲስተካከል የሚል ምክረ ሃሳብ መቅረቡን አዲስ ማለዳ ከተሳታፊዎች ሰምታለች። ይህ ሃሳብ የመጨረሻው ሰነድ ሲነበብ የተሰማ መሆኑንና የቃል ማስተካከያ እንዲደረግበት እንደተጠየቀም አዲስ ማለዳ ተገንዝባለች፡፡ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ በተሳተፉ ተወካዮች እና ተመካካሪዎች ዘንድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደራዊ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]