#ዜናመሠረት በአዳማ ከመንገድ የታፈሱ ወጣቶች በፍየል ማቆያ መጋዘኖች ውስጥ ጭምር ተይዘው ለመልቀቅ ገንዘብ እየተጠየቀባቸው መሆኑ ተሰማ

MESERETMEDIAneutral2026-08-19 12:21:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ዜናመሠረት በአዳማ ከመንገድ የታፈሱ ወጣቶች በፍየል ማቆያ መጋዘኖች ውስጥ ጭምር ተይዘው ለመልቀቅ ገንዘብ እየተጠየቀባቸው መሆኑ ተሰማ - በባህር ዳር ከተማ በተለይም በቀበሌ 13፣ ጎፋ ሰፈር እና ገጠር መንገድ በተባሉ አካባቢዎች በርካታ እናቶች ልጆቻቸውን ፍለጋ በየፖሊስ ጣቢያው ሲንከራተቱ እንደነበርና በርካታ ወጣቶች በሲኖ ትራክ መኪናዎች ተጭነው ሲወሰዱ ታይተዋል - በቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ድሎሎ ጂላ አካባቢ ደግሞ ሚሊሻዎች ወጣቶችን ከታክሲና ከባጃጅ በማስወረድ እያፈሱ መሆናቸው ታውቋል፣ ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተይዘው የተወሰዱ እንዳሉም ታውቋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/fcd

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]