ምክክሩ ኢትዮጵያን ማጽናት የሚያስችል ትልቅ መሰረት እየጣለ ይገኛል ተመካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች

WELCOMEneutral2026-08-19 12:35:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ ኢትዮጵያን በጠንካራ የተግባቦት ዓለት ላይ ለማጽናት ትልቅ መሰረት እየጣለ ይገኛል አሉ ተመካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዘመናት በኢትዮጵያ የዘለቁ አለመግባባቶችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታትኢትዮጵያዊያን ካለፈው ኋላቀር እሳቤ በመላቀቅ ሁሉንም ያሳተፈ ምክክር እያደረጉ ይገኛል ከተመካካሪዎች መካከል የአፋር ነጻ አውጪ ግንባርን ወክለው የመጡት ሀጂ እስማኤል መሀመድ እንዳሉት 8230 The post ምክክሩ ኢትዮጵያን ማጽናት የሚያስችል ትልቅ መሰረት እየጣለ ይገኛል 8211 ተመካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]