አረብ ሀገር  ለፍቼ  በመስራት የላኩትን ገንዘብ ሌላ ትዳር መስርተህበታል በማለት  በፍቅረኛዋ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀመችው  ግለሰብ  በእስራት ተቀጣች

ZENA24NOWneutral2026-08-19 12:38:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

አረብ ሀገር ለፍቼ በመስራት የላኩትን ገንዘብ ሌላ ትዳር መስርተህበታል በማለት በፍቅረኛዋ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀመችው ግለሰብ በእስራት ተቀጣች ወንጀሉ የተፈፀመው በወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ክፍለ ከተማ ጎላ ቀበሌ በሚገኘው የቀድሞው ውበቴ ሆቴል በአሁን ዘፀአት ተብሎ በሚጠራው ሆቴል ውስጥ ነው። ተከሳሽ መሰረት ፋንታ ከተበዳዩ ደረሴ ደምሴ ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደነበራት የተገለፀ ሲሆን የተሻለ ህይወት ለመመሥረት በማሰብ ተከሳሿ ወደ አረብ ሀገር በመሄድ ሥራ ትጀምራለች፡፡በዚህም ወቅት ከምትሠራበት ቦታ ሆና ገንዘብ ለቀድሞ ፍቅረኛዋ ትልካች፡፡ ከጊዜ በኋላ ግን ደረሴ ደምሴ በተላከለት ገንዘብ ሌላ ትዳር መሥርቷል የሚል መረጃ ይደርሳታል፡፡በዚህ ጉዳይ ቂም የያዘችው ተከሳሽ ወደ ሀገሯ ከተመለሰች በኋላ የላከችውን ገንዘብ እንዲመልስላት ፍቅረኛዋን ብትጠይቀውም በወቅቱ ገንዘቡን…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]