የኢትዮጵያና ቻይና ላኪዎች ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው የንግድ ስምምነቶችን ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና ላኪዎች ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው 33 የንግድ ለንግድ ግብይት ኮንትራት ስምምነቶችን ተፈራርመዋል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የኢትዮ ቻይና ወጪ ንግድ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው መድረኩ የኢትዮጵያና የቻይናን ዘላቂና ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ወደ ላቀ የንግድና ኢኮኖሚ 8230 The post የኢትዮጵያና ቻይና ላኪዎች ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው የንግድ ስምምነቶችን ተፈራረሙ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗