የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በኢራን ላይ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የንግድ እገዳ ጣለች
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በኢራን ላይ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የንግድ እገዳ ጣለች የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በኢራን ላይ ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ የንግድ እገዳ መጣሏን ያወጀች ሲሆን፣ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቴህራን “ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሰላምና ደህንነትን እያደፈረሰች ነው” ብሏል። መግለጫው የወጣው ከኢራን ወደ ኤምሬትስ የተተኮሱ ሁለት የባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ማወቁን የመከላከያ ሚኒስቴር ካስታወቀ በኋላ ነው። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውንጀላዎቹን መሰረተ ቢስ በማለት ውድቅ አድርጓል ። ከአል ጃዚራ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ የቀድሞ የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄነራል ማርክ ኪሚት እንደተናገሩት፣ ኤምሬትስ ከቻይና እና ቱርክ በልጣ ለኢራን እቃዎችን በመሸጥ ትልቋ ሀገር ስትሆን፣ ከኢራን የገቢ እቃዎች መካከል አንድ ሦስተኛው ከእሷ የሚመጣ ነው ብለዋል ።…
Read the full story at zena24now ↗