ፌዴራል ፖሊስ የፀጥታ ስጋቶችን በላቀ ብቃት ለመመከት ዝግጁ ነው ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል
አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፀጥታ ስጋቶችን በላቀ ብቃት በማክሸፍ የሀገርን ሰላም ለማረጋገጥ ዝግጁ ነው አሉ የፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል የፌዴራል ፖሊስ ስትራቴጂክ አመራሮችና ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፀጥታ እቅድ ዙሪያ መክረዋል ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል በዚህ ወቅት ተቋማቸው የሠራዊቱን ሥነ ልቦና በመገንባት 8230 The post ፌዴራል ፖሊስ የፀጥታ ስጋቶችን በላቀ ብቃት ለመመከት ዝግጁ ነው 8211 ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗