በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ሺህ በላይ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ህጋዊ እውቅና እንደተሰጣቸው ተገለጸ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-19 13:41:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ሺህ በላይ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ህጋዊ እውቅና እንደተሰጣቸው ተገለጸ በከተማዋ በባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ላይ በተደረገው ለውጥ ህጋዊ እውቅና እንዲኖራቸው መደረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለመናኸሪያ ሬድዮ አስታውቋል፡፡ ከሁለት ዓመታት በፊት በከተማዋ ይንቀሳቀሱ የነበሩ ባጃጆች ሙሉ በሙሉ ህገ-ወጥ እና ሰሌዳቸው እውቅና ያልነበረው በመሆኑ ለወንጀልና ለፀጥታ ስጋት ተዳርገው እንደነበር የሚናገሩት የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ዳኛቸው ሽፈራው፣ ይህንን ችግር ለመፍታት በተዘረጋው አሰራር የከተማዋ ነዋሪ የሆኑ ወጣቶች በህጋዊ መንገድ እንዲደራጁ መደረጉን እና 2 ሺህ 800 ባጃጆች በማህበር ተደራጅተው እውቅና ማግኘታቸውን ተናግረዋል፡፡ ህጋዊ እውቅና ያገኙ ባጃጆች ከዋና ዋና መንገዶች ውጭ ባሉ እና የህዝብ ትራንስፖርት ባልደራሰባቸው አካባቢዎች…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]