"በአረብ ሀገር ለፍቼ የላከችለትን ገንዘብ ሌላ ሴት አገባበት" በሚል የቀድሞ ፍቅረኛዋን የገደለችው ተከሳሽ‼
"በአረብ ሀገር ለፍቼ የላከችለትን ገንዘብ ሌላ ሴት አገባበት" በሚል የቀድሞ ፍቅረኛዋን የገደለችው ተከሳሽ‼ በአረብ ሀገር ለፍቼ የላከችለትን ገንዘብ ሌላ ሴት አገባበት በሚል የቀድሞ ፍቅረኛዋን በስለት ወግታ የገደለችው ተከሳሽ በ17 ዓመት ፅኑ እስራት እንድትቀጣ የወላይታ ሶዶ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላለፈ። ተከሳሽ መሰረት ፋንታ ወንጀሉን የፈጸመችው መጋቢት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፣ ሟች ደረሴ ደምሴን ለወደፊት ትዳራቸው ቤት እንዲሰራና ቁሳቁስ እንዲያሟላ የላከችለትን ገንዘብ ለሌላ ጋብቻ ተጠቀመበት በሚል ቂም ይዛ በሆቴል ውስጥ በተኛበት በስለት ወግታ መግደሏ በማስረጃ ተረጋግጧል። ከድርጊቱ በኋላ ከአካባቢው የተሰወረች ቢሆንም፣ በፖሊስ ብርቱ ክትትል ከአዲስ አበባ ተያዛ ህጋዊ ሂደቱ ሲከናወንቆይቶ ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም የ17 ዓመት ጽኑ እስራት ፍርድ…
Read the full story at wasulife ↗