የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ
አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረታቦር ከተማ በርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የከተማዋ ከንቲባ ደሴ መኮንን ቡሄ ብርሃን የተገለጠበት እና መልካም ድርጊት የተፈጸመበት በመሆኑ የአንድነት የደስታና የመተሳሰብ በዓል ነው ብለዋል ይህ በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን በደብረታቦር ተራራ የገለጠበት በዓል 8230 The post የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗