"ከተማ አስተዳደሩ የገራዶ መነሃሪያ ስራ መጀመር ጥቅማቸውንን ይነካል በሚሉ አካላት ተጠልፏል" የደሴ ገራዶ አካባቢ ነዋሪዎች
"ከተማ አስተዳደሩ የገራዶ መነሃሪያ ስራ መጀመር ጥቅማቸውንን ይነካል በሚሉ አካላት ተጠልፏል" የደሴ ገራዶ አካባቢ ነዋሪዎች ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የደሴ ከተማ አመራሮች ተገኝተው በይፋ የተመረቀው የደሴ ገራዶ መናኸሪያ፣ ከተመረቀ ወራት ቢቆጠሩም እስከ ዛሬ አገልግሎት አለመስጠቱ የአካባቢውን ነዋሪዎች ከፍተኛ ቅሬታና ምሬት ውስጥ ከቷል። "ከተማ አስተዳደሩ የገራዶ መነሃሪያ ስራ መጀመር ጥቅማቸውንን ይነካል በሚሉ አካላት ተጠልፏል" የሚሉት ነዋሪዎቹ መነሃሪያው ከተገነባ ወደ ስድስት ዓመታት ገደማ ቢሆነውም ወደ ሥራ ባለመግባቱ ማኅበረሰቡ ለከፍተኛ ችግር እንዳጋለጣቸው ገልጸዋል።በተለይም መሬታቸውን ለልማት የለቀቁ አርሶ አደሮችና ልጆቻቸው በመናኸሪያው ሥራ ያገኛሉ ተብሎ ተስፋ ተጥሎ የነበረ ቢሆንም፣ መናኸሪያው በመዘጋቱ…
Read the full story at wasulife ↗