አርሰናል ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማማ

WELCOMEneutral2026-08-19 14:46:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማምቷል መድፈኞቹ የዊሊያም ሳሊባ እና ጁሪያን ቲምበርን ጉዳት ተከትሎ ኤዝሪ ኮንሳን ወደ ስብባቸው ለመቀላቀል መስማማታቸው ቢቢሲ ዘግቧል ተጫዋቹ በነገው ዕለት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል ኤዝሪ ኮንሳ በ201920 የውድድር ዓመት አስቶንቪላን የተቀላቀለ ሲሆን እስካሁን ድረስ ለቪላ 286 ጨዋታዎችን አድርጓል 8230 The post አርሰናል ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማማ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]