በእስር ቤት እያለ የተዋወቃትን የፍቅር አጋሩን ሲፈታ የገደላት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ።
በእስር ቤት እያለ የተዋወቃትን የፍቅር አጋሩን ሲፈታ የገደላት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። በኢሊባቡር ዞን አልጌ ወረዳ ሣስች አካባቢ ነዋሪ የሆነው ኤርምያስ ገለታ የተባለው ግለሰብ በቀድሞ የፍቅር አጋሩ ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፈጽሞ ከማረሚያ ቤት ካመለጣ በኋላ በቁጥጥር ስር መዋሉን የመቱ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው የኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር አሸብር ጌታሁን ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ተጠርጣሪው ኤርምያስ ገለታ ቀደም ሲል ከሚያውቀው ግለሰብ ጋር በገባው ግጭት መሰረት በፈጸመው ድብደባ እና የአካል ጉዳት ወንጀል በአልጌ ወረዳ ፍርድ ቤት የሶስት አመት እስራት ተፈርዶበት በኢሊባቡር ማረሚያ ቤት በእስር ላይ ይገኝ ነበር። ተጠርጣሪው በእስር ላይ በነበረበት ወቅት ታራሚ ዘመዷን ለመጠየቅ ማረሚያ ቤት ትመላለስ የነበረችውን ወጣት…
Read the full story at zena24now ↗