የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምራል፡፡

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-19 15:30:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምራል፡፡ ፈተናው በ31 የመፈተኛ ጣቢያዎች እየተሠጠ ሲሆን፣ እስከ አርብ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም የሚቆይ ይሆናል። ፈተናው ነገ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ሲቀጥል፤ የMedical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Paediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Surgical Nursing ሙያ ተመዛኞች ጠዋት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ እና ከሰዓት ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]