የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

WELCOMEneutral2026-08-19 15:33:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለማቋረጥ ለሰባት ዓመታት እየተካሄደ የሚገኘው ፋና ላምሮት በመጪው ቅዳሜ በምዕራፍ 23 ከምድብ አንድ 6 ተወዳዳሪዎች ጋር ቀጥሎ ይካሄዳል በቅዳሜው የምዕራፍ 23 ውድድር የምድብ አንድ ተወዳዳሪዎች ከኮከብ ባንድ ጋር በሁለት ዙር ስራቸውን ያቀርባሉ ለ13 ሳምንታት የሚቆየው የቅዳሜ የ5ኛ ሳምንት ውድድር በሙዚቃ ባለሙያዎች እና በተመልካቾች የአጭር ጽሑፍ መልዕክት ይዳኛል 8230 The post የፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]