"ፊንፊኔ የ ኦሮሚያ መሆኑ ተጨባጭ እውነት ነው.....! "
"ፊንፊኔ የ ኦሮሚያ መሆኑ ተጨባጭ እውነት ነው.....! " በዛሬው መሰናዷችን የፖለቲካ ተንታኙና ሃያሲው ዶ/ር መኮንን ብሩ ለብሔር መብት ተሟጋቹ ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ የላኩትን አነጋጋሪና ጥልቅ ግልጽ ደብዳቤ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሁለቱም ምሁራን በአንድ ከተማ (አዲስ አበባ) ተወልደው አድገው፣ የአባቶቻቸውን የኦሮሞ ሥር ተጋርተው፣ ነገር ግን ስለ አዲስ አበባ ባለቤትነት፣ ስለ ኦሮሞ ማንነት እና ስለ ኢትዮጵያ የወደፊት የፖለቲካ ዕጣ ፈንታ ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ አቋም ላይ ደርሰዋል https://youtu.be/9lbsrUySA1M
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗