የዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ገና ጨዋታው ሳይጀመር ቀጥታ ለአርሰናል ይሰጠው እንደተባለ ተሰማ
የዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ገና ጨዋታው ሳይጀመር ቀጥታ ለአርሰናል ይሰጠው እንደተባለ ተሰማ HERE WE GO! ኤዝሪ ኮንሳ ወደ አርሰናል! የዝውውር ዜናዎች ንጉሥ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በታዋቂው "HERE WE GO!" ቃሉ ይፋ እንዳደረገው፡ አርሰናሎች የእንግሊዛዊውን የተከላካይ መስመር ብረት ኤዝሪ ኮንሳን ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ሙሉ በሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል! 50 ሚሊዮን ፓውንድ ሲሆን ኮንትራት: በሁለቱም ወገኖች የተስማሙበት የረጅም ጊዜ ውል ነው ተብሏል የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በሳሊባ እና በቲምበር ጉዳት ምክንያት የጋረጠባቸውን ክፍተት ለመድፈን ያደረጉት ጥረት በመጨረሻ ተሳክቷል። የዘንድሮው አርሰናል ገና ሊጉ ሳይጀምር በኮሚዩኒቲ ሺልድ ማንቸስተር ሲቲን 3 ለ 0 በሆነ አስደናቂ ውጤት በማረም የሻምፒዮንነት ረሃባቸውንና አሰፍሪንታቸውን በይፋ ያሳዩ ሲሆን፣ አሁንም…
Read the full story at addis_news ↗