ትራምፕ በደቡብ ኮሪያ እና በአሜሪካ መካከል የሚካሄደውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ቀነሱ

ZENA24NOWneutral2026-08-19 16:28:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትራምፕ በደቡብ ኮሪያ እና በአሜሪካ መካከል የሚካሄደውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ቀነሱ አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ በየዓመቱ የሚያካሂዱትን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ የቆይታ ጊዜን ከ11 ቀናት ወደ አምስት ቀናት ለማሳጠር እና የመስክ ስልጠና ለመቀነስ መወሰናቸውን ረቡዕ ዕለት ባወጡት መግለጫ አስታወቀዋል። ውሳኔው የተሰጠው ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአሜሪካን ተሳትፎ በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀነስ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተከተሎ ነው። የትራምፕ እርምጃ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንደገና ለማደስ ያላቸውን ተስፋ የሚያንጸባርቅ ሊሆን ይችላል ተብሏል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አግባብ ያልሆነ እና የጠላትነት ስሜት ቀስቃሽ ያሏቸውን ልምምዶች እንዲቀነሱ ካዘዙ በኋላ፣ ሁለቱም ሀገራት በየዓመቱ የሚያካሂዱት ወታደራዊ ልምምድ ከታቀደው ጊዜ ከአንድ ሳምንት ገደማ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]