ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና
አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቅኝ ግዛት ይማቅቁ የነበሩ አፍሪካውያን ነጻ እንዲወጡና ሉዓላዊነታቸውን እዲያገኙ ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ማድረጓ በታሪክ ተመዝግቧል በዚምባብዌ የኢያን ስሚዝን ዘረኛ አገዛዝና እና በደቡብ አፍሪካ ሲካሄድ የነበረውን ጸረ አፓርታይድ ትግል በስልጠና በትጥቅ እና በዲፕሎማሲው መድረክ ያደረገችው ድጋፍ ተጠቃሽ ናቸው ለአፍሪካዊያን አርነት መውጣት እንዲሁም የአህጉሪቱን አጀንዳዎች በተለያዩ የዓለም መድረኮች 8230 The post ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ መዲና appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗