የብር ዋጋ ማሽቆልቆል በብሉምበርግ ዘገባ ሲቃኝ!
የብር ዋጋ ማሽቆልቆል በብሉምበርግ ዘገባ ሲቃኝ! የኢትዮጵያ ብር ከአሜሪካ ዶላር አንፃር ታይቶ የማይታወቅ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መድረሱን ብሉምበርግ ዘግቧል። ማዕከላዊ ባንክ ምንዛሪውን ለመደገፍ በዚህ ዓመት 2.2 ቢሊዮን ዶላር ያህል ማውጣቱ ቢነገርም፣ እየጨመረ የመጣው የውጭ ገቢ ዕቃዎች ዋጋ እና ጠንካራ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት በምንዛሪ ተመን ላይ ከፍተኛ ግፊት ማሳደራቸውን ቀጥለዋል። ብር በዚህ ዓመት 3.2 በመቶ በመዳከም ከአንድ ዶላር አንፃር ወደ 162 ብር ገደማ ዝቅ ብሏል። ይህም ባለፉት ዓመታት ብሉምበርግ ከሚከታተላቸው 23 የአፍሪካ ገንዘቦች መካከል ብር ዋጋው በጣም የወረደው ምንዛሪ እንዲሆን አድርጎታል። መንግሥት በ2024 ዓ.ም ካደረገው የምንዛሪ ተመን ማሻሻያ ወዲህ የገንዘቡ ዋጋ ማሽቆልቆሉን ቀጥሏል። የስንዳርድ ቻርተርድ ባንክ ተወካይ ባይንተን-ግለን፣ የብር የመዳከም…
Read the full story at addis_news ↗