የአዲስ አበባ ጉዳይ...‼
የአዲስ አበባ ጉዳይ...‼ በአገራዊ የምክክር ጉባዔ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ የወደፊት ህጋዊ ማዕቀፍ ምክረ-ሀሳብ ይፋ ሆነ‼ ለ35 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ዋናው አገራዊ የምክክር ጉባዔ የስምንቱን አጀንዳዎች አንድ ወጥ ምክረ-ሀሳብና ቃለ-ጉባዔ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የበርካታ ህዝብ ትኩረት የሆነው የአዲስ አበባ ጉዳይም እልባት የሚያገኙበት አማራጮች ተቀምጠውለታል። ስለ አዲስ አበባ የቀረቡ ዋና ዋና ምክረ-ሀሳቦች፡ 📌ተጠሪነት፡ አዲስ አበባ ተጠሪነቷ ለፌዴራል መንግስት እንዲሆን በተመካካሪዎች ሙሉ ስምምነት ተደርሷል። 📌የጋራ ጥቅም፡ ቀደም ሲል የነበረው "ልዩ ጥቅም" የሚለው አባባል "የጋራ ጥቅም" በሚል ተተክቶ እንዲካተት ተደርጓል። 📌የኦሮሚያ ክልል መቀመጫነት፡ ከተማዋ የክልሉ ዋና መቀመጫ እንድትሆን በቀረበው ሀሳብ ላይ ሁለት አማራጮች ተቀምጠዋል፤ ሁሉም ክልሎች ርዕሰ…
Read the full story at wasulife ↗