በ216 ሠራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ።
በ216 ሠራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ። የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በብልሹ አሰራር የተሳተፉ በ216 ሠራተኞች ላይ ከቀላል እስከ ከባድ የዲሲፕሊን እርምጃ መወሰዱን አስታውቋል። እርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል የ6 ሠራተኞች የቅጥር ውል ሙሉ በሙሉ መቋረጡን ነው የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የገለጸው። @tikvahethmagazine
Read the full story at tikvahethmagazine ↗