ከአምባገነንነት ወደ ሽብርተኝነት የተሸጋገረው ህገ ወጡ ቡድን ህወሓት
አዲስ አበባ ነሐሴ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሕጋዊ የፖለቲካ ድርጅት ዋነኛ ኃላፊነት የሀገርን ሉዓላዊነት ማስከበር የህዝቦችን አብሮ የመኖር አንድነት ማጠናከር እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማትን ማፋጠን ነው ነገር ግን በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የሕገ ወጡ ህወሓት ጉዞ ከዚህ እሳቤ የወጣና ለሀገር ቀጥተኛ ህልውና አደጋ የደቀነ መስመር ሲከተል መቆየቱን በርካታ የታሪክና የፖለቲካ ተንታኞች ይስማሙበታል 8230 The post ከአምባገነንነት ወደ ሽብርተኝነት የተሸጋገረው ህገ ወጡ ቡድን ህወሓት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗