በኬኒያ የሚደረግ ድርድር የለም-TPLF‼️
በኬኒያ የሚደረግ ድርድር የለም-TPLF‼️ ቀጣይ ሳምንት ህወሃትና የፌዴራል መንግሥቱ በኬኒያ ሊደራደሩ ነው በሚል በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጨው መረጃ ውሸት መሆኑን የህወሓት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ አብረሃም ሐጎስ ዛሬ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ ላይ ገልፀዋል። አላማችን አራት ኪሎን መቆጣጠር ነው ብለዋል። የፌደራል መንግሥቱ ምዕራብ ትግራይን ልስጣችሁ፣ተፈናቃዮች ይመለሱ ቢል እንኳን ጊዜው አልፏል ብለዋል። መንግሥት አሁን ላይ በድሮን እና በአንቶኖቭ ሙሉ ጦርነት ከፍቶብናል ብሏል። የፌደራል መንግስቱን ለመጣል ከተለያዩ ሀይሎች ጋር የተፈጠረው ስምምነት ወደመጨረሻው ምዕራፍ መድረሱን እና መግለጫ እንደማሰጥ ተናግረዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗