"አሁን ትኩረቴ አራት ኪሎ ነው" ህውሃት

WASULIFEneutral2026-08-19 18:22:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

"አሁን ትኩረቴ አራት ኪሎ ነው" ህውሃት 📌ህወሓት የሰላም ንግግር የሚባል ነገር የለም አራት ኪሎንን መቆጣጠር ነው አላማዬ ብሏል። ህወሓት በቀጣዩ ሳምንት በኬንያ እንዲካሄድ በአደራዳሪዎች የቀረበለትን አዲሱ የሰላም የውይይት ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ውድቅ ማድረጉን ዘገባዎች ጠቁመዋል። አራት ኪሎን መቆጣጠር ነው አላማችን።ንግግር ድርድር የሚባል የለም ብሏል።ለንግግር ጊዜው መሽቷል ነው ያለው።የትግል ምክንያቶቹንም ቀይሯል።በፊት ተፈናቃይ ለመመለስ :በመቀጠል የጊዜያዊ አስተዳደሩን (በፊት ጌታቸውን ኋላም ጀ/ታደሰን)መባረር የሚሉት ምክያቶች ተረስተዋል።አሁን አራት ኪሎን መቆጣጠር አላማዬ ነው ብሏል። ህወሓት በአሁኑ ወቅት የፌዴራል መንግስቱን ስልጣን በኃይል የመቆጣጠር ፍላጎት እንዳለውና "ከአራት ኪሎ ውጭ ሌላ መዳረሻ የለኝም" የሚል አቋም በማንጸባረቅ ለሰላም በሩን መዝጋቱ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]