የዩቱዩብ አቋራጭ የሽቀላ ስትራቴጂ
የዩቱዩብ አቋራጭ የሽቀላ ስትራቴጂ መጀመሪያ በተባራሪ ወሬ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በድንገተኛ የቤተሰብ ሁኔታ (እህታቸው ድንገተኛ ሞት) አሜሪካ እንደገቡ ትሰማለህ። ከዚያ ይህንን ዜና እንዴት ወደገንዘብ መቀየር እንዳለብህ ታሰላስልና “የምክክር ኮሚሽኑ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ከሐገር ፈረጠጡ” ብለህ ሰፊ ዘገባ ትሰራና ብዙ View ታገኛለህ። ከዛ ሰውየው ሲመለሱ ውሸታም መባልህ ስለማይቀር ሽቀላህን ከጨረስክ በኋላ ሳይመለሱ በፊት ዜናውን በስህተት እንደሰራህ ትናገራለህ። (ሽቀላውም አልቀረብህም ውሸታምም አልተባልክም) ሶስተኛው Step ደግሞ Damage controlling ይባላል። “ሳታጣራ ለምን አወራህ መጀመሪያ?” የሚሉህ ሲመጡ አይንህን አፍጥጠህ ትመጣና “መረጃዬኮ ሙሉ ለሙሉ ስህተት አልነበረም። መቅረታቸውን እንጂ የዋሸሁት አሜሪካ መምጣታቸው ሃቅ ነው” ብለህ ሃጢአትህን…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗